ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የውጭ ኦዲት አገልግሎት
Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
TSEHAY INDUSTRY S.C.
ቃሊቲ ብረታብረት ፋብሪካ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019
ኩባንያችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ከ2019 የሂሳብ ዘመን እስከ 2021 የሚኖሩትን የሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳቡን የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድር ማስመርመር ይፈልጋል ::
በዚሁ መሰረት በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም የፐብሊክ ኦዲተርነት (Public Auditor) ፈቃድ ያለውየኦዲትድርጅትበጨረታሰነዱ (TOR) ላይ የተጠቀሱትን ማቅረብ ይኖርበታል ::ስለሆነም :-
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ስለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ (TOR) የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከታች ከተመለከተው አድራሻ መውሰድ ይችላል ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከታች በተገለጸው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- የሚቀርበው የቴክኒካልና ፋይናንሺያል ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ሆኖ የፋይናንሺያል ሰነድ ውስጥ የሚቀርበው የአገልግሎት ዋጋ ለእያንዳንዱ የሂሳብ ዘመን ተከይቶ መሆን አለበት ::
- ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ ብር 50000.0 (ሃምሳሺህብር) በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ለድርጅቱ ገቢ የተደረገበትን ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መቅረብ ይኖርበታል ::
- ጨረታው ህዳር 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዶ በ4;00 በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው ::
ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 4 34 03 87/0114340355 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ:- ከቃሊቲ መናኸሪያ ዝቅ ብሎ ኦላ ማደያ አጠገብ ባለው አስፋልት 700 ሜትር ገባ ብሎ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
Summary
Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory invites licensed public audit firms to bid for the external audit of its accounts for three consecutive financial years.
