Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)
  • Address ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 34 03 87
  • Websitehttps://tsehayindustrysc.com/?page_id=8&lang=en
  • Deadline04 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineFortune
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 1,000.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000.0 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡00፣ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ
  • Sector Construction , Construction Work

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የሁለገብ ህንጻ ግንባታ ስራ

Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
TSEHAY INDUSTRY S.C.

ቃሊቲ ብረታብረት ፋብሪካ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት የሚያሰራው B+G+5 ሁለገብ ህንጻ በተዘጋጀው ዲዛይንና ንድፍ መሰረት [...] ደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ የሆኑ [...] ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል :: ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በስራ ዘርፉ የተመዘገባችሁ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ::

በዚህም መሰረት :-

  1. የስራ ፍቃድ ደረጃቸው 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤
  2. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ስለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከታች ከተመለከተው አድራሻ መውሰድ ይችላሉ ::
  3. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው ከሚመለከተው መ/ቤት የተመዘገቡበት የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከታች በተገለጸው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  5. የሚቀርበው የቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶች ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ሆኖ የፋይናንሺያል ሰነዱ ውስጥ የሚቀርበው የአገልግሎት ዋጋ ለአያንዳንዱ የሂሳብ ዘመን ተከፋፍሎ መሆን አለበት ::
  6. ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ ብር 50,000.0 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ለድርጅቱ ገቢ የተደረገበትን ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መቅረብ ይኖርበታል ::
  7. ጨረታው ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡00 በኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት
  8. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 4 34 03 87/0114340355 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ:- ከቃሊቲ መናኸሪያ ዝቅ ብሎ አለ ማደያ አጠገብ ባለው አስፋልት 700 ሜትር ገባ ብሎ

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

Summary
Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory invites grade four and above contractors to bid for construction work on a multipurpose building at its head office.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender