Tender Detail

Tender Details

  • Company የዋና ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ/ማ
  • Address ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0973414243
  • Website
  • Deadline11 Dec 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Accounting , Audit Services

የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ የ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት ዓመት የ3 ዓመት የውጭ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ያወጣው የውጭ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ።

የዋና ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ/ማ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የውጭ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ የ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት ዓመት የ3 አመት የውጭ ኦዲት ሥራን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ሰርተፍኬት
  3. የውጭ ኦዲት ሥራ ላይሰንስ
  4. የብቃት ማረጋገጫ
  5. የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማረጋገጫ
  6. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር

ስለሆነም ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ የውጭ ኦዲተር የ3 ዓመት የአገልግሎት ክፍያውን እንዲሁም የሠራቸውን ሥራዎች የሚገልፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት በታሸገ ፖስታ በድርጅታችን ልደታ ክፍለ ከተማ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዛጉዌ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው ፖስታ የገበያ ማዕከል ላይ 8ኛ ፎቅ በመምጣት ማስገባት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ 0921455402 ወይም 0973414243 መደወል ይችላሉ።

የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ

Summary
Main Post Office Area Real Estate S.C. (Lideta, Addis Ababa) invites licensed external auditors to bid for a 3-year external audit covering the 2019, 2020 and 2021 EC budget years. Bidders need an audit licence, competence certificate, VAT and TIN.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender