Tender Detail

Tender Details


የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የኮምፒውተር፣ ሲንክ፣ የብረት ማጠፊያ ማሽኖች ግዥና የገልባጭ መኪና ኪራይ

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCMME 03/2019

መከላከያ ግንባታ ግብአቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1- Computer with all Accessories core i5 and Lap top i7
  • ሎት 2- double sink with all Accessories
  • ሎት 3- hellow section bending machine and Manual Metal Pipe Tube Tapering M/C
  • ሎት 4- ገልባጭ መኪና ኪራይ

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ከህዳር 10/2019 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስና አከውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለሎት 1 እና 3 የማይመለስ ብር 500.00( አምስት መቶ ብር) ፣ ለሎት 2 እና 4 ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ህዳር 22 ቀን 2019 ከረፋዱ 4:20 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ :- ቃሊቲ ከቶታል አለፍ ነርሲሪዮን ት/ቤት ፊት ለፊት ነው። ማስታወሻ፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 011-4-17-49-04 መደወል ይቻላል።

የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

Summary
Defense Construction Materials Manufacturing Enterprise invites bids in 4 lots: computers and laptops, double sinks, a hollow section bending machine and pipe tapering machine, and dump truck rental.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender