Procurement of Food and Beverages
Ministry of Labor and Skills
Tender Information
| Title | Procurement of Food and Beverages |
| Description | Procurement of Food and Beverages Agarfa Agricultural T.V.E.T. College |
| Procuring Entity | Ministry of Labor and Skills |
| Reference No | MoLS-NCB-G-0090-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-26 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-25 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Agarfa ATVET College, Room 4 Agarfa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 922565819 Email: aliyioumer19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 15, Postal Code: 15 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Other Documents: Other Documents(Tax Identification Number)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ለተጫራቾች
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ናሙናዎቻቸውን ከዋጋ ማቅረቢያ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት አዲስ አበባ 22/ሃያ ሁለት/ አካባቢ ከአዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊትለፊት የሚገኘው አላጌ የግብርና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የኮሌጃችን(አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ትና ስ/ኮሌጅ)ጉዳይ አስፈፃሚ ወይም አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በመቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በዋጋ ማቅረቢያው (ጨረታው) አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች(ተወዳዳሪዎች) የአሸነፏቸውን ፉርኖ(የዳቦ) ዱቄት፤ሩዝና አተር ክክ የማስጫኛና ማስወረጃ ወጪዎችን በመሸፈን አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ት/ትና ስልጠና ኮሌጅ ግምጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሻይ ቅጠልና እርሾ አዲስ አበባ 22/ሃያ ሁለት/ አካባቢ ከአዲስ ሕይወት ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው አላጌ የግብርና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኮሌጃችን(አጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ትና ስ/ኮሌጅ) ግምጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በዋጋ ማቅረቢያው የሚሳተፉ ድርጅቶች ዋጋ መስጠት ያለባቸው ቢያንስ ለ5(አምስት) ቀናት መሆን አለበት፡፡
- የዋጋ ማቅረቢያው አሸናፊዎች የአሸነፉዋቸውን የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በአጭር ቀናት ውስጥ ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ከአገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ማብራሪያ ቢፈልጉ፦ 0910296507 አቶ አሳልፍ ትርፌ ወይም 0922565819 አቶ አልይ ዑመር በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡