Procurement of Maintenance and Repair Service/የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ (BiT)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service/የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ (BiT) |
| Description | የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ (BiT) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0371-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-25 10:30:00 |
| Invitation Date | 2026-11-24 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | poly -peda, Room ግዥና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 03 Bahir dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918781161 Email: bekelefentie28@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: 26 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሰርትፍኬትም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: የግብር መለያ ቁጥር ሰርትፍኬት (TIN)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ለጥገናው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በራሱ አሟልቶ ጥገናውን በማከናወን ጥራቱን አስፈትሾ ለኢንስቲትዩቱ ማስረከብ አለበት
3. ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚጠገነውን የውኃ ሞተር ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ ስለሚገኝ በአካል ተገኝቶ በማየት ለጥገናው የሚያስፈልገውን copper wire ብዛት እና ሌሎችን ቁሳቁሶች በማየት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጥገናው የሚካሄደው ኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ሲሆን ክፍያ የሚፈፀመው ሁሉንም ሞተሮች ጠግኖ ሲጨርስ የውኃ ሞተሮች መስራታቸው በኢንስቲትዩቱ ባለሙያ ሲረጋገጥ ይሆናል፡፡