Tender Detail

Tender Details

  • Company ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም
  • Address ደቡብ ክልል, Phone: 0461807666
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየአጠቃላይ ዋጋ 2% በባንክ የተመሰከረ CPO
  • opening dateበዕለቱ በ4:45 ሰዓት በቢሮ
  • Sector Vehicle and Spare Parts , Three-Wheeler, Motorcycle and Bicycle Purchase

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሞተር ብስክሌቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በድጋሚ ያወጣው ማስታወቂያ።

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም

Add to calendar Google Calendar Download .ics

በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሞተር ብስክሌት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

  1. በዘርፍ የተሰማሩበትን የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀትና ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  2. ከፋይናንስና ኢ/ል/ቢሮ የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ብር 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብቻ በመክፈል ከተቋሙ ፋይናንስ መምሪያ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ ጋዜጣው ከወጣበት አሥር/10/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የሚታሸግ ስለሆነ ተጫራቾች ወላይታ ሶዶ ወልማ ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 1 መ/ቤቱ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  6. የጨረታ ሣጥን ጋዜጣው ከወጣበት አሥር/10/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:45 ሰዓት በቢሮ ይከፈታል።
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር 0916269116

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Summary
Marchu Microfinance Institution S.C. (Wolaita Sodo) re-tenders the purchase of motorcycles. Suppliers with a renewed trade licence, registration and VAT certificates, listed on the regional Finance Bureau supplier list, may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender