Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Finance Bureau
  • Address Oromia President Compound, Finfine, Ethiopia, Phone: +251115539612
  • Website
  • Deadline04 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-12-04 11:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

የመድሃንት፤ ሬኤጀንቶች እና የህክምና መገልገያዎች የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ

Oromia Finance Bureau

Add to calendar Google Calendar Download .ics

Tender Information

Titleየመድሃንት፤ ሬኤጀንቶች እና የህክምና መገልገያዎች የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ
DescriptionProcurement of Printing and Publishing Services
Procuring EntityOromia Finance Bureau
Reference NoOFB-NCB-NC-0057-2019-BID-Limited
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-12-04 10:00:00
Invitation Date2026-11-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Bole, Room 2nd floor
Finfine, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115152161
Email: obf@ethionet.et
Mailing Address:P.O. Box 669/1110, Postal Code: 669/1110

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: ITB 4.2)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS In accordance with ITB Clause 4.6(b)(ii);

    (Ref: ITB Clause 4. 6(b)(ii))
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: ITB 4.3)
  • •Trade License:

     ተጫራቾች በጫረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፊቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

    (Ref: -)

TechnicalQualification

  • •Specific experience:

    የጨረታ ሰነድ

    የህትመት ሥራ ተጫራቾች መመሪያ

    የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ በ2019 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የመድሃንት፤ ሬኤጀንቶች እና የህክምና መገልገያዎች የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ

    በe-GP ኦንላይን አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፀውን መመሪያ በመከተልና ከዚህ ጋር ተያይዘው በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተጫራቾች ይህንን ጨረታ እንዲካፈሉ ተጋብዟል፤

    1.  በመንግሥት ኤለተክትሮኒክስ ገዥ (e-GP) ኦንላይን ጫረታ የተመዘገበ፤

    2.  ተጫራቾች በጫረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፊቃድ ያላቸው ::

    3.  ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዘገቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::

    4.  ቴክንኩን አማልቶ የቀረበዉ ድርጅት የሥረውን ቦታ (work shop) ማሳየት ይኖርባቸዋል፣

    5.  ቢሮያችን የሚያሳትማቸውን ህትመቶች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፣

    6.  የሚታተሙ ህትመቶች በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተሟልቶ ካልቀረቡና ማንኛውንም ዓይነት ስህተት ቢፈፀም ሃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው፣

    7.  የሚታተሙ ህትመቶችን ዓይነት /ናሙና/ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመ/ቤታችን 2(ሁለተኛ) ፎቅ ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ናሙናውን ከወጣው ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፔስፊኬሽን ጋር ማስተያየት ያስፈልጋል፣

    8.  ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደርበትን የህትመት ዓይነት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር የነጠላው ዋጋ ይወሰዳል፡፡ በቁጥር በተፃፈው ዋጋና በፊደል በተፃፈው ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር በፊደል የተፃፈው ይወሰዳል፡፡

    9.  ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ህትመቶች በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ገቢ ያደርጋሉ፣

    10. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት በፍፁም አይቻልም፣፡

    11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

    የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ

    አድራሻ፡- በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቅጥር ግቢ

    ስልክ፡- 0115531585/0115539612

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

PE has the right to cancel the bid fully or partially
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

Procurement of Event Management Services

READ MORE
Procurement of IT Support Services

READ MORE