AAA-LOT-2- የቶነር ግዥ (በቀረበላችሁ ሞዴል ብቻ :- CF237A Black Original LaserJet Toner Cartridge ወይም NT-PH237C)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | AAA-LOT-2- የቶነር ግዥ (በቀረበላችሁ ሞዴል ብቻ :- CF237A Black Original LaserJet Toner Cartridge ወይም NT-PH237C) |
| Description | AAA-LOT-2- የቶነር ግዥ (በቀረበላችሁ ሞዴል ብቻ :- CF237A Black Original LaserJet Toner Cartridge ወይም NT-PH237C) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0390-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-24 10:39:19 |
| Invitation Date | 2026-11-21 08:42:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Bole Michael, Room 2nd floor, cargo Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913581848 Email: aaairportop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
Toner 37A (በቀረበላችሁ ሞዴል ብቻ :- CF237A Black Original LaserJet Toner Cartridge ወይም NT-PH237C) ልታቀርቡ የምትችሉትን ሞዴል Offered Specification ላይ CF237A Black Original LaserJet Toner Cartridge ወይም NT-PH237C ብላችሁ አስቀምጡ፡፡ Offered Specification ላይ የምታቀርቡትን ቶነር ሞዴል (part no.) ያልጠቀሳችሁ ድርጅቶች የማናወዳድራችሁ መሆኑ ይታወቅ፡፡ ከተጠቀሱት ሞዴሎች ውጪ የሆኑ ሌሎች Compatible ቶነሮችን የማንቀበል መሆኑ ይታወቅ፡፡
አሸናፊው ድርጅት ለሚያስገባው እቃ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃውን መ/ቤቱ ድረስ በመምጣት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- የተጠቀሱትን ሞዴሎች ማቅረብ የማትችሉ ድርጅቶች አትወዳደሩ፡፡
ተወዳዳሪዎች እቃው በአስቸኳይ የሚፈለግ ስለሆነ ስራችንን እንዳታስተጓጉሉ ያልተገባ (ከገበያ ውጪ የሆነ) ዋጋ በመስጠት አትወዳደደሩ
አሸናፊው ድርጅት ለሚያስገባው እቃ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃውን መ/ቤቱ ድረስ በመምጣት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- የተጠቀሱትን ሞዴሎች ማቅረብ የማትችሉ ድርጅቶች አትወዳደሩ፡፡
ተወዳዳሪዎች እቃው በአስቸኳይ የሚፈለግ ስለሆነ ስራችንን እንዳታስተጓጉሉ ያልተገባ (ከገበያ ውጪ የሆነ) ዋጋ በመስጠት አትወዳደደሩ
