Tender Detail

Tender Details

  • Company Mekidelamba University
  • Address , Phone: +251927361873
  • Website
  • Deadline02 Dec 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-12-02 16:00:00
  • Sector Goods

የህትመት አገልግሎት ግዥ መ/ሰ

Mekidelamba University


Tender Information

Titleየህትመት አገልግሎት ግዥ መ/ሰ
DescriptionProcurement of Printing and Publishing Services
Procuring EntityMekidelamba University
Reference NoMAU-NCB-G-0056-2019-BID-Limited
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-12-02 15:00:00
Invitation Date2026-11-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:--, Room G-ROOM 02
MEKANESELAM, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 927787953
Email: menberufissha@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 32, Postal Code: --

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate (Domestic Bidder) :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    "Not having been debarred by decision of the Public Procurement Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • •VAT registration certificate (Domestic Bidder):

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))

Bid Security

Amount: 0 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸውን እቃወች በራሱ ትራንስፖርት መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲዋናው ግቢ እቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ከሚገኘ የመቅደላ አምባ ኒቨርስቲ ገስት ሃውስ ላምበረት ማዓድን ሚኒስተር ዝቅ ብሎ ዮዲ አቢስኒያ ኢንተር ናሽናል ሆቴል ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ /ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4.የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender