Procurement of ICT Equipment
Kirkos Sub City Administration
Tender Information
| Title | Procurement of ICT Equipment |
| Description | Procurement of ICT Equipment |
| Procuring Entity | Kirkos Sub City Administration |
| Reference No | KSCA-NCB-G-0037-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-11-30 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-20 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊትለፊት, Room 9th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115548264 Email: 12@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0000, Postal Code: 0000 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣
(Ref: 4.7) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣
(Ref: 4.4) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) )
TechnicalQualification
- •የቴክኒክ መግለጫ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣
(Ref: 17) - •የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገር:
ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣
(Ref: 37.4 (ሀ)) - •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣
(Ref: 37.4 (መ) (ii))
FinancialQualification
- •የፋይናንስ ተቀባይነት:
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
Bid Security
Amount: 250000 ETB
SME Bid Security Form: CPO
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
ጨረታዉ ከዘጋ በሁለት ሰዓት ዉስጥ private key መላክ አለበት እና ሲፒኦ ማስገባት አለባቸዉ
