Procurement of Uniforms
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Uniforms |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0067-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DEBRE BERHAN, Room G-17 DEBRE BERHAN/NORTH SHOWA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: shgetu1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
LegalQualification
- •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
በጨረታው ላይ የወጣውን የ2019 ዓ.ም. የደንብ ልብስ ግዥ በዝርዝር መግለጫው መሠረት በናሙና ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ የሚለይ ስለሆነ በጨረታው አሸናፊው ተጫራቾች በዩኒቨርሲቲው ናሙና መሠረት ማቅረብ አለባቸው፡፡
በጨረታው ናሙና የተጠየቀበትን ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡በተጨማሪም ከዩኒቨርሲቲው ናሙና የተሸለ ናሙና ማቅረብ በተጫራቹ እስከተቻለ ድረስ ሌላ ናሙና ማቅረብ ይቻላል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው በተጫራቾች የቀረበው ናሙና በቴክኒክ ኮሚቴ ከተገመገመ በኋላ ስለሆነ ናሙናውን ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. G-17 ተጫራቹ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማምጣት አለበት፡፡
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን ስም እና ቁጥሩን በመግለጽ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
በጨረታው የተገለጸው ጨርቅና ተስፍቶ የሚቀርቡት ከንጹህ አንደኛ ደረጃ ምርት የተመረተ እና በጥራት የተሰፋ መሆን አለበት፡፡
በጨረታው የተገለጸው ኮትና ሱሪ የሱፍ አምባሳደር ጨርቅ ከሱፍ፣ከተመሳሳይ ጨርቅ ድብልቅ የሆነ በሃገር ውስጥ ሙሉ ገበር የተሰፋ/የተዘጋጀ ሆኖ መጠኑ በዩኒቨርሲቲው ልብሱ የተፈቀደለት /የተጠቃሚውን ቀለምና መጠን አሸናፊው ድርጅት ለክቶ የሚዘጋጅ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
