Procurement of Construction Materials
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | Lot :-05 ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0381-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-19 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-18 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Modjo Dry port, Room 4th floor,Room No 421 Modjo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 222361314 Email: ermiman500@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 353, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
term of conditions.
1 የተጠየቁት ሰነዶች e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርገዉ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
2.የሚቀርቡት እቃዎች በጨረታ ላይ በተጠቀሰው ስፔስፊክሽን መሠረት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
3.አሸናፊ ተጫራች የሚያቀርባቸዉን የእቃዎች ሳምፕል Award ከመቀበሉ በፊት ማሳየት ይኖርበታል፡፡ሆኖ ግን ሳምፕል ያላሳየ ተጫራች ከዉድድሩ ውድቅ ይደርጋል፡፡
4.አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከቢያ ቦታ በተጫራች ንግድ ቦታ/ባሉበት ሆኖ አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ ከተሞች ይሆናል፡፡
5. ፍሎረሰንት አምፑል ባለ18 ዋት የምትወዳደሩ ተጫራቾች ዋጋ ስትሞሉ በቁጥር የአንዱን ፍሎረሰንት አምፑል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
6.ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡