ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ 2019
Wollo University
Tender Information
| Title | ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ 2019 |
| Description | የበሬ ስጋ ግዥ |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0157-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Dessie, Room 008 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988066989 Email: Wuppa@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2)
PerformanceQualification
- •Experiance:
ካሁን በፊት ቢያንስ ለ2/ሁለት/ አመት የሚሆን ለመንግስት ተቋም ያልተፈጨ ስጋ ያቅረበ ሆኖ መረጃ የሚያቀርብ እና የመልካም ስራ አፈፃፃም ማቅረብ የሚችል
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው
5. ተጫራቾች በአካል ኦርጅናል ቢድቦንድ(CPO), ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ዋናው ግቢ (ደሴ) ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡
6. ዋጋ ማሻሻያ ለሚያስፈልጋቸው ጨረታዎች የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል;;
