Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline24 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም
  • Sector Industrial Machinery Provision And Installation , Machinery Spare Parts

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የፋብሪክ ቤልት ስፕላይሲንግ ሆት ቮልካናይዜሽን ኪትስ እና ሱፐር ስክሩ ኪትስ ግዥ ግልጽ ጨረታ (ቁጥር ሙሲፋ/09/2019) መክፈቻ ቀን ወደ ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም መራዘሙን ያሳወቀበት ማስታወቂያ።

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)


የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ፋብሪክ ቤልት ስፕላይሲንግ ሆት ቮልካናይዜሽን ኪትስ ሎት 2 ፋብሪክ ቤልት ስፕላይሲንግ ሱፐር ስክሩ ኪትስ ግዥ በግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/09/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ያወጣ ሲሆን የመክፈቻ ቀኑ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም የነበረ ጨረታ ወደ ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Summary
Mugher Cement Factory (Chemical Industry Corporation) extends the opening of its open tender for fabric conveyor belt splicing kits: Lot 1 hot vulcanization kits and Lot 2 super screw kits.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender