Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/ት ትምህርት ቢሮ ሀዋሳ
  • Address Hawasa Ethiopia, Phone: 046-212-43-07
  • Website
  • Deadline27 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 20,000 (CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ፣ ለ90 ቀን)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Maintenance And Repair , Vehicle (Garage Service)

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሰጠገን ይፈልጋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ት ትምህርት ቢሮ ሀዋሳ


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሰጠገን ይፈልጋል። ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው እንዲሁም 3ኛ ደረጃ ፋቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፤
  3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 – 6:00 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  4. ከክልሉ የትራንስፖርት ደረጃ አራት የሚገልጽ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፤
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ / ማቅረብ አለባቸው፤
  6. ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
  7. አሸናፊው ተጫራች በቴክኒካል ሰነድ ተጫራቾች መመሪያና ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፤
  8. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል ቁጥር 14 ማግኘት ይቻላል።
  9. በጨረታ ግምገማ ወቅት በሀዋሳ ከተማ ላይ ባሉት ጋራዥ የመስክ ምልከታ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን።
  10. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሣሰቢያ:- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ከቫት ተመዝጋቢዎች ላይ ቫቱን ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-212-43-07/046-221-7003

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ት የትምህርት ቢሮ
ሀዋሳ

✨ messages.ai_summary
Sidama Regional State Education Bureau (Hawassa) invites licensed garages to bid for repair of its vehicles. Field visits to garages in Hawassa will be part of the evaluation.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender