የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Compensator (Expansion Joint) for Pyro-Process System ግዥ የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘምን ይመለከታል
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል Compensator (Expansion Joint) for Pyro-Process System) ግዥ በግልፅ ጨረታ ቁጥር MCF/05/2026 በኢትዮጵያ ሄራልድ ጋዜጣ ያወጣ ሲሆን የመክፈቻ ቀኑ November 17 ቀን 2026 ዓ.ም የነበረው ጨረታ ወደ November 24 ቀን 2026 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Summary
Mugher Cement Factory of Chemical Industry Corporation announces that the bid opening for its compensator (expansion joint) for pyro-process system procurement has been extended.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
