የመኪና መለዋወጫማርቸዲስ ባስ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
Wollo University
Tender Information
| Title | የመኪና መለዋወጫማርቸዲስ ባስ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ) |
| Description | Procurement of Spare Parts |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0151-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-27 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-16 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Dessie, Room 31 Dessie Tita TCC, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 98075404 Email: kaleayalew23@gemail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 41, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter, CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
1. ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 31 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5. ሁሉም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ሲፔኦ በአካል ማቅረብ አለባቸው።
6. ስለጨረታው ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው በሲስተም ብቻ ነው።
7. የጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች በዘርፉ ካደራጃችሁ ማህበር ማስረጃ ማቅረብ አለባችሁ
8. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።