የሚበደ/ምዕ/ኢ.ት/ህ ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት በአማን ምድብ ችሎት የሚያገለግል የህንጻ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ዛን አማን ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአማን ምድብ ችሎት የህንጻ ግንባታ
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ.ት/ህ ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት በአማን ምድብ ችሎት የሚያገለግል የህንጻ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት በጨረታ ለመወዳደድ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዝቅተኛ መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል:-
- በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- በደረጃ 5GC እና ከዚህ በላይ የሆነ ድርጅት።
- በዘርፉ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና ኮፒውን አይይዞ ማቅረብ የሚችል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
- የቲን ነምበር/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ያለው/ላት።
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000(ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
- የሳይት ምልከታ ምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታው ለ20 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ21ኛው ቀን 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንቱን በሚ/አ/ከተ/አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዶክመት መግዛት ይኖርባቸዋል ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመት ቴክኒካሉን አንድ ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታሉ። ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን በግልፅ ማስቀመጥ ይሆርባቸዋል።ያለበለዚያ ያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
- የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ከሰሩበት ተቋም ማቅረብ የሚችሉ እና ከአድቫንስ ክፍያ በፊት 20% በመስራት አድቫስ ክፍያ ለመጠየቅ ፍቃደኛ የሆነ/ሆነች
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ሚዛን ከተማ [...] የሚ/አ/ከተ/አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0928287698 እና 0917151712 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Mizan Aman Town First Instance Court (Bench Sheko Zone) invites GC grade 5 and above contractors to construct a building for its Aman branch court bench. Open bid.
