Procurement of Construction Materials
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የእቃ ማጠቢያ ማሽን ሆዝ ግዥ በድጋሜ |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0035-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-16 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-11-13 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Qelem meda, Room 008 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988066989 Email: wuppa@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 11458, Postal Code: 0 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ውል በመያዝ ዩኒቨርስቲው ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት በማምጣት ለንብረት ክፍል ማስረከብ አለባቸው፡፡
2. ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. የሚያያዙ ዶክመንቶች በሚመለከታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ ፡፡
4. መያያዝ ያለባቸው ዶክመነቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡
5. እቃው በጣም አስቸኳይ ስለሆነ ለደሴና አካባቢው ድርጅቶች ብቻ የምናወዳድር ይሆናል
