የሆቴል አገልግሎት ግዥ ለመካነ-ሰላም ከተማ
Mekidelamba University
Tender Information
| Title | የሆቴል አገልግሎት ግዥ ለመካነ-ሰላም ከተማ |
| Description | Procurement of Hotel Service |
| Procuring Entity | Mekidelamba University |
| Reference No | MAU-NCB-NC-0055-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-23 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | mekan selam, Room MAU/G-02 mekan selam, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 914326792 Email: wondifrawgebeyhu14@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 32, Postal Code: 32 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶ የሚከተለውን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. አሸናፊው ድርጅት የሆቴልአገልግሎት እና አቅረቦት ጥራቱንየጠበቀ መሆን አለበት፡፡ 2. ተ ጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ መቅደላ አምባ የኒቨርሲቲ መካነሰላም ካምፓስ አስተዳደር ህንፃ G-R-02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ 4. ተጫራቾች በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበርያው የገንዘብ መጠን በመጥቀስ፤ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃችሁ መስርያ ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 5. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡ 6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
