Note Book አጀንዳ ግዥ
Dilla University
Tender Information
| Title | Note Book አጀንዳ ግዥ |
| Description | 1. "Agenda Notebook የተደጎሰ) " Leather cover color is white with University logo and name, weight 1200 gm. or 1400 gm." Size A5" Normal papers with organizational addresses at the footer and date and calendar at the header NB: Colored pages must be water proof. Number of Pages 300+10 Pages NB: All normal pages’ weight is 80 gm, 10 pages must be full colored with organizational advertisements, pictures & text messages, weight 150 gm አጀንዳው በሽፋኑ የመጀመሪያ የውስጥ ገፅ እስክሪፕቶ፣መታወቂያ እና ኤቴኤም ካርድ የመሳሰሉ ነገሮችን የሚይዝ ኪሶች ይኖሩታል፡፡ ከሽፋኑ ገፅ ቀጥሎ ባለው የልዩ ገፆች የመጀመሪያ ገፅ የዩኒቨርሲቲው በር እና አስተዳደር ህንፃ ፎቶ ኖሮት በፅሑፍ ራዕይ ተልኮና የትኩረት አቅጣጫዎች በዚሁ ገፅ ጀርባ ደግሞ በጌዴኦ ዞን የሚገኙ አንኳር አንኳር ባህላዊ፡ተፈጥሮአዊ እና ታሪካዊ የመስብ ገፆች ይታተሙበታል፡፡ ከልየ ገፆች ሁለተኛው ላይ የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ፎቶ በጀርባው ከፍተኛ አመራሮች እና ማኔጅመንት አባላት ያሉበት ፎቶ ሶስተኛው ልዩ ገፅ ፊት እና ኃላ ገፅ እፅዋት ጥበቃ እና ኢኮ ቱሪዝም ገፅታዎች አራተኛው ገፅ ፊት ቡና፣እንሰት፣አፕል፣ ቀርከሃ እና ፕሮጀክቶች ሲታተሙ በጀርባው ገፅ ደግሞ በሰው ኃይል፣በተማሪ ብዛት እና በትምህርት ፕሮግራሞች ያለንበትን አሁናዊ ቁመና የሚያሳዩ መረጃዎች ይታተሙበታል አምስተኛ ገፅ የፊት ገፅ የ2ዐ16 ዓ/ም እና የ2ዐ17 ዓ/ም ዓመታዊ የቀን መቁጠሪያ እንዲሁም በሁለቱ ዓመታት ያሉ ሀገራዊ በአላት ይታተሙበታል በጀርባው ገፅ ደግሞ የህዝብና አለም አቀፍ ዳይሬክቶሬት የማህበራዊ መገናኛ አውታሮች ይገለፁበታል፡፡ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት በእያንዳንዱ የውስጥ ገፅ ራስጌ ላይ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሎጐ እና የሳምንትቱ ቀናት መለያ ኖሮበት የሁነት መመዝገቢያ ቦታ እና የቀን መመዝገቢያ ክፍተት ይኖረዋል፡፡ የእያንዳንዱ የውስጥ ገፅ ግርጌ ላይ የዩኒቨርሲዉ አድራሻ እና የግንኙነት መንገዶች ይታተሙበታል፡፡ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ድረ ገፅ ኢሜይል ስልክ ፓ.ሳ.ቁ ራዲዩ/Radio Dilla Universitu www.du.edu.et president@du.edu.et Phone No P.o.box ዲዩ ኤፍ.ኤም 89.0 pirdir@du.edu.et 2511463312459 419 DU FM 89.0 |
| Procuring Entity | Dilla University |
| Reference No | DU-NCB-G-0009-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2023-10-23 16:32:00 |
| Invitation Date | 2023-10-21 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Odyy'a, Room 1st floor Dilla, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 37166168 Email: meseret.hailu@du.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 419, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት ዲላ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡ ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
