Procurement of Electronics Equipment
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Electronics Equipment |
| Description | የፕሮጀክት ፕሪንተር ፕሮፎርማ ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0003-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-03 19:00:00 |
| Invitation Date | 2026-09-02 08:50:23 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: Hass@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 0000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርስቲው ካስቀመጠው ስፔስፍኬሽን(መስፈርት)ውጭ መሙላት ተቀባይነት የለውም ተጫራቾች የተጠየቀውን ዶክሜንት ሲያስገቡ እተጠየቀው ቦታ (ትክክለኛው) ቦታ ላይ ማስገባት አለባቸው ያሸነፉትን እቃዎች በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡አሸናፊው ድርጅት እቃው ተቀባይነት የሚኖረው በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ጥራቱ ተረጋግጦ ተቀባይነት ሲኖር ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
