መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ |
| Description | መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0358-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-13 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-12 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል አዲስ አበባ (Addis Ababa), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
ለፎቶ ህትመት የተሠጠ ዝርዝር መግለጫ
መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል
ፎቶው የሚታተምበት ቁሥ( Material )ትራንስፓረንት አክሪሊክ

ውፍረት(Thickness) 3ሚ.ሜ
የሚታተሙ ፎቶዎችንና አስፈላጊ ፅሁፍ ጉምሩክ ኮሚሽን የሚያቀርብ ሆኖ አስፈላጊውን የቅንብር ስራ(Editing) በውድድሩ የሚያሸንፈው ድርጅት የሚያከናውን ይሆናል፡፡
ተወዳዳሪዎች ፎቶዎቹ የሚሰቀሉበትን ቦታ እና ፎቶው የሚታተምበትን ቁስ ( Material ) ናሙና ማየት ቢፈልጉ በአካል መጥተው ማየት ይችላሉ፤ ነገር ግን በአካል ሳያዩ በውድድሩ አሸናፊ የሚሆን ተወዳዳሪ ተቋሙ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሠረት ለማቅረብ ግዴታ ገብቷል፡፡
በውድድሩ ያሸነፈ ድርጅት ቦታው ድረስ በመገኘት ያተማቸውን ፎቶዎች ተቋሙ ፎቶ ለመስቀል ባዘጋጀው ቦታ ላይ አስተካክሎ ሰቅሎ ያስረክባል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ፎቶውን ከግድግዳው ጋር ለማሰር የሚጠቀሙበትን ማሰሪያ በአሸናፊው ድርጅት የሚቀርብ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ለፎቶ ህትመት የተሠጠ ዝርዝር መግለጫ
መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል

ፎቶው የሚታተምበት ቁሥ( Material )ትራንስፓረንት አክሪሊክ ውፍረት(Thickness) 3ሚ.ሜ

የታተሙ ፎቶዎች የሚታሰሩበት ታራንስፓረንት አክሊሪክ ቁሥ( Material ) ቦርድ ተቋሙ ውስጥ ተሰርቶ የተሰቀለ ሲሆን የሚታተሙትን ፎቶች ብቻ ውፍረቱ (Thickness) 3ሚ.ሜ በሆነ ትራንስፓረንት አክሪሊክ ቁሥ( Material ) አትሞና በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዴታ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-ለማሰሪያ የሚሆኑት ስፔንሰሮች አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርብ መሆኑ ይታወቅ፡፡