የማስታወሻ ደብተር ህትመት(Not book )
Ministry of justice
Tender Information
| Title | የማስታወሻ ደብተር ህትመት(Not book ) |
| Description | የማስታወሻ ደብተር ስራ ዝርዝር መግለጫ የማስታወሻ ደብተሩ የሚሰራበት አግባብ፡- 1. የደብተሩ ገጽ ብዛት 250፣ 2. የደብተሩ የጐን ስፋት 14.9 ሣ.ሜ፣ 3. የደብተሩ ቁመት 21 ሣ.ሜ፣ 4. የደብተሩ የውጪው ሽፋን ጠንካራ ሆኖ ለስላሳና አንፀባራቂና በውጪ ሃገር ፒዩ/PU/፣ የተቋሙን ሎጎ የያዘ፣ ተቋሙ በሚያቀርበው ዲዛይን መሰረት የሚሰራ፣ 5. በውስጥ ገጾቹ 15 ገጾች ባለቀለም፣ ሁሉም የውስጥ ገጸ በ8ዐ ግራም ወረቀት ይሰራሉ፡፡ 6. በየውስጥ የመጀመሪያ ገጹ ላይ ሁሉት ገጾች የተቋሙን ሎጎ የያዙ መሆን ይኖርባቸዋል፣ 7. በእያንዳንዱ ገጽ ግርጌ የተቋሙ መሪ ቃል ይኖረዋል፣ 8. በእያንዳንዱ ገጽ ራስጌ ቀንና ዓ.ም፣ ከራስጌው በስተግራ ደግሞ የተቋሙ ሎጎ ይኖረዋል፣ 9. የደብተሩ እያንዳንዱ ገጽ የበጀት አመቱን ወራት በያዘ መልኩ አንድ ገጽ ሁለት ቀናት እንዲይዝ ተደርጎ ይሰራል፣ 10. የተቋሙ ራዕይና ተልዕኮ መጀመሪያዎቹ ገጽ ላይ ይኖረዋል፣ 11. የመጨረሻ ገጽ የበጀት አመቱን ቀን መቁጠሪያ ይኖረዋል፤ |
| Procuring Entity | Ministry of justice |
| Reference No | Moj-NCB-G-0025-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2023-10-27 00:00:00 |
| Invitation Date | 2023-10-25 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Haile G/selassie avenu/ infront of bambis, Room first floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115527845 Email: alem1270@yahoo.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1370, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: TIN
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
