የአዳራሽ ኪራይ እና ሻይ ቡና
Federal Sharia Supreme Court
Tender Information
| Title | የአዳራሽ ኪራይ እና ሻይ ቡና |
| Description | አነስተኛ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እስከ 11 ሰዎችን ሊይዝ የሚችል፣ በቀን ሁለት ጊዜ ጠዋት እና ከሰዓት ሻይ፣ ቡና፣ ወተት፣ ኩኪስ፣ የፍራፍሬ ጭማቂ እና የታሸገ የመጠጥ ውሀ ½ ሊትር በቀን 2 ጊዜ ለአስራ ሶስት(13) ሰዎች ማቅረብ የሚችል ለስምንት (08 )ቀናት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ግዴታ ነው እንዲሁም የመሰብሰቢያ ቦታ በአዳማ ከተማ ለሚገኙ ሆቴሎች ብቻ ነው፡፡ |
| Procuring Entity | Federal Sharia Supreme Court |
| Reference No | FSSC-NCB-G-0006-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2023-12-28 09:30:00 |
| Invitation Date | 2023-12-26 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Sun Ford School, Room 301 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913154668 Email: fsscort1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 30724, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ ይህንን የዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ እንዲሁም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
