የጥናት እና ምርምር መፅሄት ህትመት ግዥ 05/2017
Assosa University
Tender Information
| Title | የጥናት እና ምርምር መፅሄት ህትመት ግዥ 05/2017 |
| Description | 1.የምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ የሚውል መጽት ገጽ ብዛት 30 A4 size ባለሙሉ ቀለም የውጪ ሽፋን በለሙሉ ቀለም ዋቴር ፕሮፍ እና ላሚኔትድ 250ግራም የውስጥ ገጽ በሙሉ ቀለም ሆኖ 150 ግራም 2.የፖሊሲ ማብራሪያ (policy brief) መጽሄት (በHDSS እና በነፃ የህግ ድጋፍ አገልግሎት ዙሪያ2 ፖሊስ መግለጫ) የአንዱ ፖሊስ ማብራሪያ ገጽ ብዛት 20፤Handbook size ሆኖ ባለሙሉ ቀለም፤የውጪ ሽፋን ባለሙሉ ቀለም፤waterprof,Laminated እና 250 ግራም የውስጥ ገጽ በለሙሉ ቀለም ሆኖ 150ግራም |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0165-2017-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-05-29 17:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASSOSA dam, Room 230 ASSOSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pir@asu.edv.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2017E.C
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት የህትመቱ ናሙና ዩኒቪርሲቲው በሚያቀረበው መሰረት አትሞ ስጨርስ እስከ ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት እና ጠያቂው ስራ ክፍል በምሰጠው መረጋገጫ መሰረት የሚከፈል ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት የህትመቱ ናሙና ዩኒቪርሲቲው በሚያቀረበው መሰረት አትሞ ስጨርስ እስከ ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት እና ጠያቂው ስራ ክፍል በምሰጠው መረጋገጫ መሰረት የሚከፈል ይሆናል፡፡
