በድጋሚ የውጣ ህሙማን ፍራሽ ከረጢት /ከቨር/ ግዥ
Dilla University
Tender Information
| Title | በድጋሚ የውጣ ህሙማን ፍራሽ ከረጢት /ከቨር/ ግዥ |
| Description | በድጋሚ የውጣ ህሙማን ፍራሽ ከረጢት /ከቨር/ ግዥ |
| Procuring Entity | Dilla University |
| Reference No | DU-NCB-G-0082-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-01-08 09:00:00 |
| Invitation Date | 2024-01-03 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Odd'yaa, Room 1st Floor Dilla, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 937166168 Email: PPad@du.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 419, Postal Code: 12345 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሰው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት:: የምትሞሉት ዋጋ ትራንስፖርትንም ጨምሮ ሲሆን ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባችዋል አዲስ አበባ ዙሪያ ለምትገኙ ተጫራቾች ከሩዋንዳ ኢንባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩንቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ናሙናውን መስጠት ትችላላችሁ እንዲሁም በዲላ ዙሪያ ለምትገኙ ተጫራቾች ኦዳ ያአ ካምፓስ በሚገኘው ግዥ ክፍል ናሙናውን ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፡- የምናወዳድርበት የንግድ ሥራ መስክ ኮድ /61612/ ብቻ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- የምናወዳድርበት የንግድ ሥራ መስክ ኮድ /61612/ ብቻ ይሆናል፡፡
