የሀርድ ቶፕ መኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጥ ዕቃ ግዥ 01/2017
Assosa University
Tender Information
| Title | የሀርድ ቶፕ መኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጥ ዕቃ ግዥ 01/2017 |
| Description | የከባድ መኪና ባትሪ 12V 100A የጎን እስትራይፕር የበር መኪፈቻ በውስጥ በኩል የእስኮሪት ጎማ ልብስ የንፋስ መከላከያ የበር ሪሞት/አላርም የመስታወት ማጥቆረያ የሸርኬ ጌጥ የመኪና ባትር 75A 12V የዳሽ ቦርድ ልብስ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0170-2017-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-06-03 08:30:00 |
| Invitation Date | 2025-05-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASSOSA dam, Room 230 ASSOSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pir@asu.edv.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2017
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን እስከ ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት እና ጠያቂው ስራ ክፍል በምሰጠው መረጋገጫ መሰረትክፍያ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን እስከ ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት እና ጠያቂው ስራ ክፍል በምሰጠው መረጋገጫ መሰረትክፍያ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
