Procurement of Car Rent
Ethiopian Construction Authority
Tender Information
| Title | Procurement of Car Rent |
| Description | Procurement of Car Rent |
| Procuring Entity | Ethiopian Construction Authority |
| Reference No | ECA-NCB-G-0085-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-02 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-05-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | in front of aware sqaure 100M, Room 404 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115153357 Email: Info@eca.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 12201, Postal Code: +251 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: የሚፈለጉ ተሽከርካሪዎች በሚቀርቡበት ጊዜ የሹፌር እና ነደጅ ወጭ በአከራይ ድርጅት በኩል የምሸፈን ይሆናል፡፡ የሚቀርቡ ሚኒ/ሚዲ/ ባስ ተሽከርካሪዎች ለሰርቭስ ሥራ አገልግሎት ብቁና በጥሩ ይዞታ ላይ የሆኑ መሆን አለበቸው፡፡ በዝርዝር የተቀመጠ መስፈርት ያሟላና ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጨራች አሸናፊ ይሆናል፡፡ ጨረታው ጥቅል የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ግዥ ጨረታ ስለሆነ፣ መስሪያ ቤቱ ሁሉንም ዓይነት አገልግሎቶች ከአንድ ማዕከል ማግኘት የሚፈልግ ስለሆነ፣ ጨረታውን በከፍል ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን አያስናግድም፡፡ ከአገልግሎት ግዥው ውስጥ የተወሰኑ ሥራች ለመወዳደር በሚል ከፊል የመወዳደሪ ሃሳብና ዋጋ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የጨረታውን ፍላጎት ሙሉ በሙሉ እንዲያሟሉ ተቆጥረው ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡ በተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ሥራ ላይ የተገኘ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ቢያንስ አቅርብ ጊዜ ወዲህ የተገኘ የ3 ተከታታይ ዓመታት ልምድ /የድርጅቱ በተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት አሰጣጥ የተገኘ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ሠርተፍኬት ቢያንስ ከሶስት ዓመት ወዲህ የተገኘ ብዛት ቢያንስ 3 ሠርተፍኬት ከሚመለከተው ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት የተሰጠ የተሸከርካሪ ኪራይ የማከናወን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ ለሁሉም ዓይነት አደጋዎች አገልግሎት የሚውል ኢንሹራንስ /ለእሳት አደጋ፣ ለስርቆት፣ በጥገና ወቅት ለሚያጋጥም ግጭት እና ከጥገና ጋር ለሚያጋጥሙ አደጋዎች የ2016 ዓ/ም መረጃ፣ የ2016ና የወቅቱ ወጪ ገቢ የሂሳብ መግለጫ //Bank statement/ እና የ2014፣ 2015 እና 2016 በጀት ዓመት የተመረመረ የሂሳብ/ ኢዲት ሪፖርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተሽከርካሪዎች በመስክ ሥራ ላይ ብልሽት አጋጥሟቸው ቢቆሙ በአስቿይ ተተኪ ተሽከርካሪ የሚመድብ ስለመሆኑ በፕሮፖዛሉ ላይ መግለፅ ይጠበቅበታል፡፡ ውል ከተገበ በኋላ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ ተጨራቹ ብያንስ አምስት የራሱ ተሽከርካሪ ያለው መሆኑን የሚገልጽ በስሙ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል ፤ ሊብሬ ያለቀረባ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል በተደረገው ውድድር የጨረታውን ፍላጎቶች ሙሉ በሙሉ አሟልቶ በአሸናፊነት የተመረጠው ድርጅት ውጤት እንደተገለፀለት ከአምስት ቀናት በኋላ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ቀርቦ ውል በመፈጸም ወደ ሥራ ለመግባት ስምምነቱን በፅሁፍ መግለፅ ይጠበቅበታል፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
The authority has the right to accept or Reject the bid fully or partially
