ለፅዳት አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ እጅ ጓንት 200 ግራም ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ለፅዳት አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ እጅ ጓንት 200 ግራም ግዥ |
| Description | ለፅዳት አገልግሎት የሚውል የፕላስቲክ እጅ ጓንት 200 ግራም ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0904-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-02 11:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-02 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | around megenagna Near to Addis Ababa water & sewerage Authority., Room 3rd/301 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116178490 Email: kumachimsa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተወዳዳሪ ድርጅቶች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በአካል ቀርበው የመ/ቤቱን ናሙና ማት አለባቸው፡፡
በአካል ቀርበው የመ/ቤቱን ናሙና ያላየ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
አሸናፊ ድርጅት ዕቃውን በገቢዎች ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት ግቢ እስቶር ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛውም ተሳታፊ ድርጅት ለተሰተፈው ዋጋ ስለሰጠና ለውድድሩ አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ ማቅረብ አልችልም በሚል በአቅርቦት ግዴታው መወጣት የማይችል መሆኑን በማገናዘብ ከመወዳደሩ በፊት ተገቢውን ጥናት እና የአቅርቦት ወሰን በማረጋገጥ ላይ ነው ዋጋ መስጠት ያለበት፡፡ከዚህ በተረፈ በውል አቅርቦት ግዴታ ማለትም ስራ ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ አልችልም ወይም አላቀርብም ማለትም ከተጠያቅነት የሚያድን አይዴለም፡፡ይህም በመንግስት ግዥ መመሪያ መሠረት ድርጅቶችን ለቅጣት የሚዳርግ መሆኑ እንዲታውቁት ስንል እናሳስባለን፡፡