(PR91) የኒሳን ፒካፕ ተሽከርካሪ ጎማ/
Ministry of Finance
Tender Information
| Title | (PR91) የኒሳን ፒካፕ ተሽከርካሪ ጎማ/ |
| Description | (PR91) ብሪጅስቶን ወይም ተመሳሳይ የኒሳን ፒካፕ ተሽከርካሪ ጎማ/ |
| Procuring Entity | Ministry of Finance |
| Reference No | MoF-NCB-G-0195-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-03 10:40:00 |
| Invitation Date | 2025-05-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | 6 kilo, Yekatit 12 Square, St George Avenue,, Room 3rd floor Addis ababe, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 931140481 Email: mofproc@mofed.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በዚህ ግዥ ላይ የሚሳተፉ አቅራቢዎች የታወቀ ቋሚ አድራሻ ያላቸውና በተጠቃሚ ለሚመረጡ ዕቃዎች የሚፈለገውን ዕቃ ለማሳየት ፈቃደኛ ሊሆኑ ይገባል በተጨማሪም ተወዳድረው ያሸነፉበትን እቃ በሚንስትር መስሪያቤታችን እቃ ግምጃ ቤት በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ሚኒስትር መሥሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዢውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ - በስልክ ቁጥር +251-931140481+251-111-40-20-00 (Ext-1103)
ሚኒስትር መሥሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዢውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ - በስልክ ቁጥር +251-931140481+251-111-40-20-00 (Ext-1103)
