የጤፍና የገብስ ግዢ
Madda Walabu University
Tender Information
| Title | የጤፍና የገብስ ግዢ |
| Description | የጤፍና የገብስ ግዢ |
| Procuring Entity | Madda Walabu University |
| Reference No | MWU-NCB-G-0019-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-01-26 11:00:00 |
| Invitation Date | 2024-01-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Bale Robe, Room Admin Building Robe, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 226652518 Email: info@mwu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 247, Postal Code: 10000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Valid Trade License: Valid Tralde Liceance
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Bid Security: Bid Security
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የፕሪፎርማ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) የብር መጠን የተጠቀሰበት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የፕሪፎርማው ሎት ተጠቅሶ ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው አዲስ አበባ ኮሪያ ዘማቾች ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘው በዩኒቨርሲቲው የማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ለእንዳንዳንዱ የእህል ናሙና (Item Sample) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊው ድርጅት በየወሩ ከየዓይነቱ 1000 ኩንታል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት::