Sanitary item /የጽዳት ዕቃዎች/
Financial Intelligence Service
Tender Information
| Title | Sanitary item /የጽዳት ዕቃዎች/ |
| Description | Sanitary item /የጽዳት ዕቃዎች/ |
| Procuring Entity | Financial Intelligence Service |
| Reference No | FIS-NCB-G-0017-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-02-05 09:20:00 |
| Invitation Date | 2024-02-02 16:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ቦሌ ወሎ ሰፈር የቀድሞ አይቤክስ ሆቴል አጠገብ ከሚገኘዉ ኢንሳ ጊቢ , Room 14ኛ ፎቅ አዲስ አበባ , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118127594 Email: admin@fis.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 3364 , Postal Code: 3364 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: የንግድ ስራ ፍቃድ
- •Valid Tax Clearance Certificate: የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልጽ ሰርተፊኬት
- •Business Organization Registration Certificate: የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- •Other Documents: የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
-ደርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
-አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን ዕቃ ገርጂ ከቶታል ማደያ 50 ሜ ገባ ብሎ በሚገኘዉ የመስርያቤቱ ግምጃቤት /Store/ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
-አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈዉን ዕቃ ገርጂ ከቶታል ማደያ 50 ሜ ገባ ብሎ በሚገኘዉ የመስርያቤቱ ግምጃቤት /Store/ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
