አደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ** 1
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | አደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ** 1 |
| Description | አደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ** 1 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0634-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-12 15:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን ደረጃውን የጠበቀ የአደይ አበባ ምንጣፍ ጉምሩክ ኮሚሽን ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ግዥ ፈጻሚው ክፍያ የሚፈጽመው ደረጃውን የጠበቀ የአደይ አበባ ምንጣፍ በሜትር በባለሙያ ልኬት በሚሰጠው ማረጋገጫ መሠረት መሆኑ ይታወቅ፡፡ ተወዳዳሪዎች ድርጅቶች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ተቋሙ ያቀረበውን ናሙና አይቶ መፈረም ግዴታ ነው፡፡ ናሙናውን ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
