TO- የተሽከርካሪ ባትሪ 45 አምፔር ሲልድ የሆነ ኦርጅናል፤ የተሽከርካሪ ምንጣፍ( ታፒሴሪ)፤ የተሸከርካሪ የኋላ ወንበር ታፒሴሪ አገልግሎት ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | TO- የተሽከርካሪ ባትሪ 45 አምፔር ሲልድ የሆነ ኦርጅናል፤ የተሽከርካሪ ምንጣፍ( ታፒሴሪ)፤ የተሸከርካሪ የኋላ ወንበር ታፒሴሪ አገልግሎት ግዥ |
| Description | TO- የተሽከርካሪ ባትሪ 45 አምፔር ሲልድ የሆነ ኦርጅናል፤ የተሽከርካሪ ምንጣፍ( ታፒሴሪ)፤ የተሸከርካሪ የኋላ ወንበር ታፒሴሪ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0970-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-13 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-12 17:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around Kadisco Mulege building, Room 3rd floor ROOM NO 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 966061659 Email: muluneshahmed87@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡ የሚታይ
- •Vat Registration Certificate: ለተ/እ/ታ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- •Other Documents: የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Certificate) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን አገልግሎት በጥራት መስራት ይኖርበታል ፡፡
የተሸከርካሪ የምንጣፍ (ታፒሴሪ) አገልግሎት እና የኋላ ወንበር (ታፒሴሪ ) አገልግሎት በጥራት መሰራት ይኖርበታል፡፡
• ሁሉም አገልግሎቶች በባለሙያ የሚረጋገጡ ሲሆን አሸናፊ የሆነው ተጫራች የቀረ ስራ ካለ የማስተካከል ግዴታ አለበት፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተሸከርካሪ የምንጣፍ (ታፒሴሪ) አገልግሎት እና የኋላ ወንበር (ታፒሴሪ ) አገልግሎት በጥራት መሰራት ይኖርበታል፡፡
• ሁሉም አገልግሎቶች በባለሙያ የሚረጋገጡ ሲሆን አሸናፊ የሆነው ተጫራች የቀረ ስራ ካለ የማስተካከል ግዴታ አለበት፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
