የካፍቴሪያ ጥገና 2
Ethiopian Intellectual Property Authority
Tender Information
| Title | የካፍቴሪያ ጥገና 2 |
| Description | የካፍቴሪያ ጥገና በግቢያችን የመ/ቤቱ ካፍቴሪያ የጎን ርዝመት 20 ሜትር ከፍታው ቁመቱ 4 ሜትር የጎን ስፋት 5 ሜትር ማለትም (20X5X4) ሜትር የሆነ ሙሉ በሙሉ ቆርቆሮ የሆነ ቤት ጣሪያውን አፍርሶ ወራጅና ማገር ተቀይሮና ተስተካክሎ የፈረሰውን ቆርቆሮ መልሶ በመምታት እንዳያፈስ በጥሩ ሁኔታ በማስተካከል ኮርኒሱን በጂቢሰም በመስራት ኮርኒሱንናናሽጽ ግድግዳውን ቀለም በመቀባት በአንድኛው ጎን በ20 ሜትሩ በኩል 1 ቆርቆሮ በመቀጠል በረንዳ በመሥራት በረንዳውን ወለል (መሬቱን) አርማታ በመሙላት ለመቀመጥ ምቹ በማድረግ ጣሪያውንም ሆነ ዙሪያ ግድግዳውን ከውጪም በብረት ቀለም ለመቀባት ለሥራው የሚያስፈልገው ማንኛውም ግብዓት በማቅረብ እና ሰርቶ ለማስረከብ ነው፡፡ ማሳሰቢያ የመወዳደሪያ ዋ ከመሙላታችሁ በፊት ስራውን በአካል ቦታው ድረስ በመገኘትና ስዎቹን በማየት የመወዳደሪያ ዋጋችሁን በመሙላት እንድትወዳደሩ ስንል እያሳሰብን ቦታው ላይ በአካ ተገኝቶ ስራውን ሳያይ ውድድሩን የተወዳደረ የሀሳ ልዩነት እንዳለው ቢያስረዳ ተቀባይነት እንደሌለው እናሳስባለን፡፡ |
| Procuring Entity | Ethiopian Intellectual Property Authority |
| Reference No | EIPA-NCB-W-0061-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-02-14 16:00:00 |
| Invitation Date | 2024-02-09 02:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Kazanchis, Room 2 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115585143 Email: info@eipa.egp.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 25322/1000, Postal Code: 25322/1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
