የባይንደር(Binder) ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የባይንደር(Binder) ግዥ |
| Description | የባይንደሩ (Binder) መጠን 32*23cm ሆኖ በንፁህ ቆዳ የተሰራ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0148-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-02-21 17:00:00 |
| Invitation Date | 2024-02-19 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል(Value Added Tax Certificate)
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው (Valid Trade License)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ማሳሰቢያ፡-ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የባይንደር (Binder) ናሙና በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ ግዥ ፈፃሚው የአቀረበውን ናሙና ሣያይ የተወዳደረ አቅራቢ ግዥ ፈፃሚው በሚያቀርበው ናሙና መሠረት ለማቅረብ ግዴታ ገብቷል፡፡ዝርዝር መግለጫ የአሸነፈበትን የባይንደር ግዥ የኢዲቲንግ እና የማስዋብ ስራን ጨምሮ ሠርቶ በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ ለማቅረብ ግዴታ ይገባል፡፡
