የቡክሌት ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የቡክሌት ህትመት ግዥ |
| Description | ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ መልዕክቶች፣ፎቶዎች እና ፁሁፎችን የያዘ የቡክሌት ህትመት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0155-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-02-26 08:30:00 |
| Invitation Date | 2024-02-24 10:24:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
- •Valid Trade License: በህትመት የንግድ ሥራ መስክ የታደስ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን የቡክሌት ህትመት በዝርዝር መግለጫው መሠረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡የቀረበው ቡክሌት በዝርዝር መግለጫው መሠረት ሆኖ ካልተገኘ ግዥ ፈፃሚው ቡክሌቱን ለመረከብ ግዴታ የለበትም፡፡
