Purchase of car Spare part
Debremarkos University
Tender Information
| Title | Purchase of car Spare part |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-G-0001-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-25 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-06-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Debremarkos, Room 27/10 Debremarkos, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 921071526 Email: diresbinalif@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Other Documents: Tin Number Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሣሠቢያ፡-
የቀረቡትን ስፔስፊኬሽን በጥንቃቄ ይሙሉ፣ ያንብቡት፣
ማንኛውም ተወዳዳሪ ለተጫረተበት ዕቃ እንደተጠየቀ ማቅረብ አለበት፣
2% ታክስ ግዥው ከብር 10‚000/አስር ሽ ብር/ እና በላይ እና የአገልግሎት ግዥ ከሆነ
ብር 3000.00/ሦስት ሽህ/ በላይ ከሆነ ዩኒቨርሲቲው ለመንግስት ይሰበስባል
ብዛቱ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፣
ግዥው ከ20‚000.00/ሃያ ሽህ/ ብር እና በላይ ከሆነና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ዩኒቨርሲቲው የ15% (ቫት) ግማሹን (50%) ለመንግስት ይሰበስባል፣
ብር 200‚000.00/ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ለሆነ ሽያጭ የተጨማሪ እሴት
ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፣
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡