የተለያዩ መልዕክቶችን /ህትመት/ የያዘ ደረጃውን የጠበቀ የሴት ዣንጥላ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተለያዩ መልዕክቶችን /ህትመት/ የያዘ ደረጃውን የጠበቀ የሴት ዣንጥላ |
| Description | የተለያዩ መልዕክቶችን /ህትመት/ የያዘ ደረጃውን የጠበቀ የሴት ዣንጥላ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0171-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-03-01 17:30:00 |
| Invitation Date | 2024-03-01 01:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ከቅ/ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን ዣንጥላ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
-አሸናፊው ድርጅት ሙሉ ትዕዛዙ ከማተሙ በፊት አንድ ናሙና ለኮሚሽኑ እንደ ናሙና ማሳየት ግዴታ ነው ፡፡
- አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን የዣንጥላ ህትመት በዝርዝር መግለጫው መሠረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡