INSA PROCUREMENT OF Hospitality RFQ 2-174/2017
Information Network Security Administration
Tender Information
| Title | INSA PROCUREMENT OF Hospitality RFQ 2-174/2017 |
| Description | INSA PROCUREMENT OF Hospitality RFQ 2-174/2017 |
| Procuring Entity | Information Network Security Administration |
| Reference No | INSA-NCB-G-0309-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-06-26 13:50:00 |
| Invitation Date | 2025-06-24 18:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | wolo sefr, Room D Block 2nd Floor ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 948748884 Email: contact@insa.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 124498, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
* ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት በፊት
ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ መሰረት መሆን አለበት።
* እቃዉ ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን የሚያቀርበው ካርል አደባባይ በሚገኘው የተቋሙ ግምጃ ቤት
ይሆናል።
* ማቅረብ ያለበት በቀን 18-10-2017 ግዴታ ነው።
* በተጠየቀው መሰረት እቃውን ማቅረብ የማይችል አካል ዋጋ መሙላት የለበትም።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር
ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።
ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ መሰረት መሆን አለበት።
* እቃዉ ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን የሚያቀርበው ካርል አደባባይ በሚገኘው የተቋሙ ግምጃ ቤት
ይሆናል።
* ማቅረብ ያለበት በቀን 18-10-2017 ግዴታ ነው።
* በተጠየቀው መሰረት እቃውን ማቅረብ የማይችል አካል ዋጋ መሙላት የለበትም።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር
ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።
