የጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ህትመት ግዥ |
| Description | የደረሰኙ መጠን A4 ፣ውፍረት ባለ 45 ግራም፣ባለ 3 ኮፒ እና የገፆቹ ብዛት 50 የሆነ የጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ህትመት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0175-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-03-06 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-03-05 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በህትመት የንግድ ስራ መስክ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን የደረረሰኝ ህትመት በዝርዝር መግለጫው መሠረት በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ሙሉ የህትመት ስራውን ከመሥራቱ በፊት 1(አንድ) ለናሙና ሰርቶ ስራው ይቀጥል የሚል ማረጋገጫ ሲሰጠው ሙሉ የህትመት ስራውን ሰርቶ ያቀርባል፡
