በህፃናት አያያዝ፣አመጋገብና ንፅህና አጠባበቅ ዙሪያ ደረጃውን የጠበቀ ስልጠና የሚሰጥ ባለሙያ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | በህፃናት አያያዝ፣አመጋገብና ንፅህና አጠባበቅ ዙሪያ ደረጃውን የጠበቀ ስልጠና የሚሰጥ ባለሙያ ግዥ |
| Description | በ2 ዙር ለ10 ቀናት የሚቆይ ለ83 ሰልጣኞች በህፃናት አያያዝ፣አመጋገብና ንፅህና አጠባበቅ ዙሪያ ደረጃውን የጠበቀ ስልጠና የሚሰጥ ባለሙያ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0178-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-03-13 17:00:00 |
| Invitation Date | 2024-03-05 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በስልጠና የንግድ ሥራ መስክ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው(Valid trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን ስልጠና መስጠት በህፃናት አያያዝ፣አመጋገብና ንፅህና አጠባበቅ ዙሪያ በቂ ዕውቀትና ልምድ ያለው ባለሙያ፤የማሰልጠን ልምድ ያለው/ያላት፤በሚሰጠው ስልጠና አርዕስት ላይ ፁሁፍ በማዘጋጀት ስልጠናው በተዘጋጀበት ቦታ በመገኘት ስላጠናውን ያቀርባል(ያቀርባሉ)፡፡
