የተለያዩ የጥገና እቃዎች እና የወርክስቴሽን መሣቢያ ቁልፎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተለያዩ የጥገና እቃዎች እና የወርክስቴሽን መሣቢያ ቁልፎች ግዥ |
| Description | የተለያዩ የጥገና እቃዎች እና የወርክስቴሽን መሣቢያ ቁልፎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0177-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-03-06 09:00:00 |
| Invitation Date | 2024-03-05 06:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Around Meshulkya Yirga Haile Building, Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የሚቀርቡት እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው ፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
ግድግዳ ላይ የሚለጠፍ ስቲከር ከነ ባለሙያው ግዥ ሆኖ፤ ስቲከሩን በተፈለገው ቦታ ላይ አቅርቦ የመለጠፍ ሥራ ሲሆን፣ ተወዳዳሪዎች በቅድሚያ የኮሚሽኑን የግድግዳ ስቲከር ናሙና፣ አለጣጠፍና፣ የከለር ስታንዳርድ ቦታው ድረስ በመምጣት ማየትና መረዳት ግዴታ ነው፤ እንዲሁም በአካል ቀርቦ ያላየ ተጫራች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡