Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Food and Drug Authority
  • Address , Phone: +251923179367
  • Website
  • Deadline07 Jul 2025, 10:40 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Pest Control And Fumigants

procurement of የአይጥ ወይም የቆርጣሚ እንሰሳት ማጥፊያ መርዝ/pest control/እና አገልግሎት ስራ ግዥ

Ethiopian Food and Drug Authority


Tender Information

Titleprocurement of የአይጥ ወይም የቆርጣሚ እንሰሳት ማጥፊያ መርዝ/pest control/እና አገልግሎት ስራ ግዥ
Descriptionየአይጥ ወይም የቆርጣሚ እንሰሳት ማጥፊያ መርዝ/pest control/እና አገልግሎት ስራ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Food and Drug Authority
Reference NoEFDA-NCB-NC-0135-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-07-07 10:40:00
Invitation Date2025-07-06 13:10:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Bole road, Room 1st floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 973088537
Email: affenwoldeamanual@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 5681, Postal Code: 5681

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: በዚህ ጨረታ የሚካፈል ተጫራች ሁሉ የአይጥ/የቆርጣሚ እንሰሳት ማጥፊያ መርዝ/pest control/የሚደረግበትን ክፍል በአካል ተገኝቶ በመመልከት የቆርጣሚ እንሰሳት የማጥፊያ መርዙን ዋጋ እና መርዙን የማድረጊያ አገልግሎት ስራውን በየሶስት ወሩ በዓመት ለአራት ጊዜ የሚሰራበትን ዋጋ መስጠት እነዲሁም ውል መግባት ይጠበቅበታል፤ ነገር ግን በአካል ተገኝቶ ሳይመለከት ዋጋ የሰጠ ተጫራች ቢገኝ በአካል አይቶ እንደሰጠ ይቆጠራል፡፡ የዚህ ጨረታ አሸናፊ መስሪያ ቤቱ አዋርድ ከላከለት በሶስት ቀናት ውስጥ ውል በመፈራረም ስራውን በቀጣይ ቀናት መጀመር ይጠበቅበታል፡፡

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

በዚህ ጨረታ የሚካፈል ተጫራች ሁሉ የአይጥ/የቆርጣሚ እንሰሳት ማጥፊያ መርዝ/pest control/የሚደረግበትን ክፍል በአካል ተገኝቶ በመመልከት የቆርጣሚ እንሰሳት የማጥፊያ መርዙን ዋጋ እና መርዙን የማድረጊያ አገልግሎት ስራውን በየሶስት ወሩ በዓመት ለአራት ጊዜ የሚሰራበትን ዋጋ መስጠት እነዲሁም ውል መግባት ይጠበቅበታል፤ ነገር ግን በአካል ተገኝቶ ሳይመለከት ዋጋ የሰጠ ተጫራች ቢገኝ በአካል አይቶ እንደሰጠ ይቆጠራል፡፡
የዚህ ጨረታ አሸናፊ መስሪያ ቤቱ አዋርድ ከላከለት በሶስት ቀናት ውስጥ ውል በመፈራረም ስራውን በቀጣይ ቀናት መጀመር ይጠበቅበታል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Save Tender