Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline13 Aug 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories ConsultancyServices

የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ

Assosa University


Tender Information

Titleየአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ
Descriptionተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለበት፤  አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ በጠቅላላ ድምር ነዉ፤  ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤  በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤  የሚያቀርቡት ዳቦ 120ግ ክብደት ያለዉ፤  ከንጹህ የጠፍ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320ግ የሚመዝን፤  በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤  በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤  በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት፣በመጠን እና በተፈለገዉ ጊዜና ሰዓት ማቅረብ የሚችል፤
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-C-0219-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-13 10:00:00
Invitation Date2025-08-06 01:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:assosa damp, Room G+1-B4-NO 122
assoa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 578875050
Email: pir@asu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Renewed Valid Trade License2017
  • •Vat Registration Certificate: attach Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: TIN NUMBER
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate2017/TOT

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤  አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል
 ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤  በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤  የሚያቀርቡት ዳቦ 120 ግራም ክብደት ያለዉ፤  ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤  በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤  በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤  በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት፣በመጠን እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
Save Tender