1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (((
Arbaminch University
Tender Information
| Title | 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ((( |
| Description | 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ዝርዝር መግለጫ በዉስጡ መካተት ያለበት፡- 1. ባህላዊ፡- ቆጮ፤ኩርፍፋ ስኳር ድንች እና አነባበሮሽ 2. የተጠበሱ ምግቦች፡- ፒዛ፤ሳንዱዊች፤ሚት ቦል አሳ፤ስጋ ሽሽ ክበብ፤ፓን ኬክ ስና ፓስታ ፉርኖ 3. ዶናት፤ማፍን ቾኮሌት፤ ተቆራጭ እና ቦምቦሊኖ 4. ፍራፍሬ፤- ሙዝ፤ሃብሃብ እና ብርትኳን 5. ጁስ፤- ፓፓያ፤አቮካዶ እና ግሽጣ ስፕሪስ 6. ሻይ፤ቡና፤ወተት፤እና ማኪያቶ ሲሆኑ ጠዋት 100 ሰዉ ከሰዓት 100 ለሁለት ዙር የሚቀርብ እና አገልግሎቱ የሚቀርበዉ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ ነዉ ግዥ (((( |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0123-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-03-27 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-03-25 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba MInch University Main Campus, Room ሕ - 200 B – MC - 3145 Arba MInch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913427404 Email: ppa@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በቂ ተወዳዳሪ ባለመቅረቡ ምክንያት ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ሲሆን ጥራቱን በጠበቀና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ መሰረት አርባ ምንጭ ዩኚቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ አገልግሎቱን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
