INSA Procurement Of 5K የተጣራ ውሀ@Distilled Water R - RFQ - 3.2/2018
Information Network Security Administration
Tender Information
| Title | INSA Procurement Of 5K የተጣራ ውሀ@Distilled Water R - RFQ - 3.2/2018 |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Information Network Security Administration |
| Reference No | INSA-NCB-G-0332-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-07 10:22:00 |
| Invitation Date | 2025-08-06 00:45:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Wolo Sefer, Room D Block 2nd Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 948748884 Email: contact@insa.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box contact@insa.gov.et, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Mandatory
- •Vat Registration Certificate: Mandatory
- •Business Organization Registration Certificate: Mandatory
- •Other Documents: TIN Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
* የተጣራ ውሃ (Distilled water) ይህንን ፕሮፎርማ በውድድሩ ያሸነፈው ድርጅት ለአንድ አመት ወይም የተጣራ ውሃው እስኪያልቅ ድረስ ውል የመፈራረም ግዴታ አለበት፡፡ *መስሪያ ቤቱ ለስራ በሚያስፈልገን ጊዜ ካላችሁበት በመምጣት ከ 150 እስከ 200 ሊትር በወር አንድ ጊዜ የሚወስድ ይሆናል፡፡
*የምትሳተፉ ድርጅቶች እስቶካችሁ ላይ መኖሩን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ።
*አሸናፊ የሚሆነ ድርጅት የተጣራ ውሃውን ለተቋሙ ባለሙያዎች የማሳየት ግዴታ አለበት።
* ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት በፊት ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ወሎ ሰፈር በሚገኘው የ INSA ዋ/መቤት ነው።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።