የማገዶ እንጨት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የማገዶ እንጨት ግዥ |
| Description | የማገዶ እንጨት ከ10-15 ዲያሜትር 2*2ሜትር ተቆርጦ በሜ3 የሚቀርብ መፈለጥ የሚችል፣ደረቅ፣ቀጫጭን ያልሆነ፣ሚስማር የሌለዉ እና በእሳት ያልተለበለበ፡፡አሸናፊ ድርጅት አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በራሱ ወጪ እና ትራንስፖርት አቅርቦ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ማረጋገጫ ስቀርብ ገቢ ይሆናል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0222-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-08 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-07 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa damp, Room G+1-B4-NO 122 assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pir@asu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate2018 E.C
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የማገዶ እንጨት ከ10-15 ዲያሜትር 2*2ሜትር ተቆርጦ በሜ3 የሚቀርብ መፈለጥ የሚችል፣ደረቅ፣ቀጫጭን ያልሆነ፣ሚስማር የሌለዉ እና በእሳት ያልተለበለበ፡፡አሸናፊ ድርጅት አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በራሱ ወጪ እና ትራንስፖርት አቅርቦ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ማረጋገጫ ስቀርብ ገቢ ይሆናል፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
